• Home
  • About Us
  • Our Services
  • Membership
  • Resources
  • Partners
  • Events
  • Home
  • Home
  • About
  • About
  • Contact
  • Contact
  • Features
  • Features
  • Portfolio
  • Portfolio
  • Team
  • Team
  • Features
  • Features
Contact Us
  • February 3, 2026
  • by admin

የኦሮሚያ የንግድና የዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት ከቤላሩስ የንግድና ኢንዱስትሪ ጋር በመተባበር፡
የኢትዮ- ቤላሩስ ቢዚነስ ፎረም 2026

ለሁሉም ንግድ ድርጅቶች

ጉዳዩ ፡- ከቤላሩስ ድርጅቶች ጋር በሚካሄደው የቢዝነስ ለቢዝነስ ውይይት ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ
ስለመጋበዝ
የቤላሩስ የንግድና ኢንዲስትሪ ምክር ቤት (Belarus Chamber of Commerce and Industry) እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 15 ቀን 2025 በቁጥር Ref. no. 9.1–7/18 ለምክር ቤታችን በጻፈው ደብዳቤ የቤላሩስ ድርጅቶች አዲስ አበባ የቢዝነስ ውይይት ለማድረግ እንደሚፈልግና እና በቆይታቸውም ከአገራችን ባለሀብቶች ጋር ተገናኝተው አብሮ ለመስራት እንደሚፈልጉ እንዲሁም ምክር ቤቱ ፍላጎትና አቅም ያላቸውን ድርጅቶች በማቀናጀት ፎረሙን እንዲያዘጋጅ ጠይቆናል፡፡
በዚህም መሰረት ፌብራሪይ 2026 በሚካሄደው የቢዝነስ ለቢዝነስ ውይይት ላይ ድርጅታችሁ ተሳታፊ እንዲሆን በማክበር ተጋብዘዋል፡፡ ፎረሙ የሚካሄድበት ቀን እና ቦታ ለተመዘገቡ ተሳታፊዎች የምናሳውቅ ሲሆን ለመመዝገብ አስፈላጊ መረጃዎች፡-
1/ የድርጅት ፕሮፋይል ወይ ድሕረ ገፅ
2/ በድርጁቱ የተወከለ ተሳታፊ ፖስፖርት ኮፒ ወይ ፋይዳ መታወቂያ
3/ ከቤላሩስ የሚሳተፉ ድርጅቶች ዝርዝር ተያይዘዋል አቻ ለአቻ ውይይት የምትመርጣቸው ድርጅቶች
በመምረጥ መላክ፡፡
የቻምበሩ ምዝገባ አስተባበሪ አቶ አማንኤል በስልክ፣ቴልግራም እና ዋትሳፕ +251993044535 እንዲሁም በተዘጋጀው ሊንክ https://forms.gle/GR4tSrq7oSfZK3S69 መሰረት መመዝገብ ይቻላል፡፡
አዘጋጆች ፡ የኦሮሚያ ንግድና ዘርፍ ማሕበራት ከቤላሩስ ንግድና ኢንዱስትሪ ጋር በመተባበር፤፤

Previous Post
Next Post

Post comment

Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Category

  • Business
  • Latest News
  • Uncategorized
  • Upcoming Events

Subscribe

[contact-form-7 id=”654″ title=”Sidebar Form”]

OCCSA an autonomous non-profit-non-governmental private organization. It is an umbrella for the business community of the Oromia national regional State.

Quick Links

  • Home
  • About Us
  • Our Services
  • Contact Us

Our Visitors

002650
Users Today : 3
Users This Month : 55
Total Users : 2650

Exchange Rate

Weather

loader-image
Addis Ababa, ET
11:14 am, May 22, 2026
23°C
scattered clouds
22 %
1016 mb
11 mph
Wind Gust: 0 mph
Clouds: 40%
Visibility: 10 km
Sunrise: 6:04 am
Sunset: 6:38 pm
Weather from OpenWeatherMap

©2023 Copyright Reserved